Mommy’s Hug — ፍራሽም ቴክኖሎጂ አለው? የዘመናዊ ፍራሽ አስገራሚ አሠራር!

ስለ ፕሮጀክቱ

ፍራሽም ቴክኖሎጂ አለው ብልዎት ያምናሉ?

ስለ ቴክኖሎጂ ስናስብ ብዙውን ጊዜ ስማርትፎኖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ሮቦቶች እና Artificial Intelligence ወደ አእምሯችን ይመጣሉ።

ነገር ግን ቴክኖሎጂ በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ብቻ የተገደበ አይደለም።

በየዕለቱ የምንጠቀምባቸው ነገሮች ውስጥም አስገራሚ የኢንጂነሪንግ ፈጠራዎች አሉ።

በዚህ ፕሮጀክት የMommy’s Hug ፍራሽን በመጠቀም የPocket Spring ቴክኖሎጂን፣ የእንቅስቃሴ መቀነስ ባህሪን እና በትንሽ ሳጥን ውስጥ ታምቆ የሚመጣውን የፍራሽ አሠራር ለተመልካቾቼ አሳይቻለሁ።

የይዘት አቀራረብ

የተለመደ የፍራሽ ማስታወቂያ ከመሥራት ይልቅ ከጀርባው ያለውን ቴክኖሎጂ ማስረዳት ፈለግሁ።

ፍራሽ ውስጥ ያሉ ስፕሪንጎች እንዴት ይሠራሉ?

አንድ ሰው