Agricultural Transformation Institute (ATI)
የATI የግብርና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር
የኢትዮጵያ የግብርና ሽግግር ኢንስቲትዩት (ATI) ያዘጋጀውን የAgri-Tech Innovation Competition ለወጣቶች፣ ለሥራ ፈጣሪዎችና ለቴክኖሎጂ ባለሙያዎች በማስተዋወቅ፣ አዳዲስ የግብርና የቴክኖሎጂ ሀሳቦችን ወደ ተግባራዊ መፍትሔ ለመቀየር ያሉ ዕድሎችን የሚያብራራ የዲጂታል ይዘት።
የኢትዮጵያን ቀጣይ የግብርና ቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ማበረታታት ፕሮጀክቱን ይመልከቱ