· 4 min read In Amharic
AI የDNA ኮድ እየጻፈ ነው? የሩሲያ ላብ ምስጢር፣ እሳት የሚያዘንቡ ድሮኖች እና አዲሱ የSocial Media ህግ
AI ከፅሁፍ፣ ምስልና ቪዲዮ አልፎ DNA መጻፍ ቢጀምርስ?
ድሮኖች ቦምብ ብቻ ሳይሆን ከሰማይ እሳት ሲያዘንቡስ?
እንዲሁም ልጆች TikTok፣ Instagram እና YouTube ለመጠቀም የዕድሜ ገደብ ቢጣልባቸውስ?
የዚህ ሳምንት Tech Kemsha በቴክኖሎጂ፣ AI፣ ባዮቴክኖሎጂ፣ ወታደራዊ ቴክኖሎጂ እና ሶሻል ሚዲያ ዙሪያ ብዙ አነጋጋሪ ጉዳዮችን ይዞ መጥቷል።
በተለይ ግን አንድ ጥያቄ ከሌሎቹ በላይ ብዙዎችን አስደንግጧል።
በሩሲያ ላቦራቶሪ የተከሰተው ነገር ሌላ COVID-19 ዓይነት ክስተት ሊሆን ይችላል?
እስቲ አንድ በአንድ እንየው።